Ethiopian - የዶ/ር አብይ አህመድ ወርቃማ ጥቅሶች Ethiopia App 2.0

3

Pro hodnocení programu se prosím nejprve přihlaste

Staženo
1 ×
የዶ/ር ዓብይ አህመድ ወርቃማ ጥቅሶች (መደመር!)


ወደ መደመር ዘመን እንኳን በሰላም አብሮ አደረሰን! በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን የተመረጡ ምርጥና አነቃቂ የጠ/ሚ ዶ/ር ዓብይ አህመድ ንግግሮችን ያገኛሉ።


ዶ/ር ዓብይ አህመድ ስለ አንድነት፤ ስለ ፍቅር፤ ስለ እዉቀት ፤ ስለ መደመር፤ ስለ እናቶችና ሴቶች፤ ስለ ሀገር፣ ስለ ዲሞክራሲ . . . ወዘተ በተለያየ ጊዜ ያደረጉትን ንግግሮች አሰባስበን በሞባይል አፕሊኬሽን መልክ አቅርበንላችኋል፡፡ በተጨማሪም አጠር ያለ የህይወት ታሪካቸውን የሚገልፅ መረጃም አካተናል፡፡


የዶ/ር ዓብይ አህመድ ንግግሮች በጥቅሉ መደመርን፣ አብሮነትን፣ ፍቅርን፣ ይቅርታንና ምህረትን፣ መቻቻልን ብቻ ሳይሆን መግባባትን፣ መወያየትን፣ ዲሞክራሲን፣ ለሙያ ለኃላፊነት ለስልጣን ለህዝብ ታማኝ መሆንን፣ መንግስት ከህዝብ ለህዝብ መሆኑን፣ ሰላምን፣ የተሻለች ሀገርን መገንባትን፣ ልማትን . . . ወዘተ የሚያቀነቅኑ ሰለሆኑ ዜጎች በሀገራቸዉ ላይ ተስፋ እንዲሰንቁና ራዕይ እንዲኖራቸዉ ያደርጋሉ።


This Mobile Application contain selected quotable speech of the current Ethiopian Prime Minister Dr. Abiy Ahmed Ali.


The quotes reflect the hope and visions of his new leadership philosophy called መደመር could be translated as being added, addition or inclusion as to mean bonding to build unity. The core messages of Dr. Abiy Ahmed speech are unity, love, forgiveness, democracy, peace, economy, Ethiopian diaspora, and all about Ethiopia’s current challenges. All the quotes are in Amharic Language, Spoken in Ethiopia. We have also included a summarized version of his life history. Most of the Speech are taken from the parliament in Addis Ababa, also other places.


ዶ/ር ዓብይ አህመድ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ባመጡት ለውጥና በንግግራቸዉ በሀገር ውስጥም በውጭም ያሉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ላይ ዳግም ተስፋ እንዲኖራቸው በማድረግ የብዙዎችን ልብ ገዝተዋል። እነዚህን ጥቅሶች ያንብቡ፣ ዘመኑ የመደመር ነው፤ ይህን አፕ ሞባይሎት ላይ ይደምሩት።
አፕሊኬሽኑን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን፡፡


Thanks for using Our Application
If you like rate our Apps, with love from Bunna Apps!
  • Verze programu

    2.0

  • Poslední aktualizace od vývojáře

    25. 7. 2019

  • Počet stažení za měsíc

    0 ×

  • Velikost

    6,3 MB

  • Potřeba instalace:

    Ne

  • Web autora

    Bunna Apps

  • Podporované jazyky

    • Angličtina
Zobrazit více
Přejít do Google Play
Zdarma

Sdílet

TIP: Stahují se vám programy pomalu? Změřte si rychlost svého internetového připojení.