የደም አይነት እና ጤናችን Ethiopian Health 4.0

3

Pro hodnocení programu se prosím nejprve přihlaste

Staženo
148 ×
የደም አይነት እና ጤናችን Ethiopian Health
ጤና ይስጥልን!

ከሁሉም በፊት ጤና ይቀድማል፡፡
ስለጤናችን ማሰብ ብልህነት ነዉ፡፡
እድሜ ለቴክኖሎጂ የደማችንን አይነት በቀላሉ በምርመራ ማወቅ እንችላለን፡፡
ጤነኛ ለመሆን ከደማችን ጋር የሚስማማዉን ምግብ በመመገብ እና የማይስማማንን በመተዉ ከዘላቂ በሽታዎች ስጋት መገላገል እንችላለን፡፡
የሱኳር በሽታ፤ የልብ በሽታ ፤ የኮሌስትሮል ችግር ፤ የኩላሊት በሽታ እና የመሳሰሉት ከፍተኛ የጤና እክሎች በአንድ ቀን ብቻ የሚከሰቱ አይደሉም፡፡
ከላይ የጠቀስኳቸዉ በሽታዎች በምንመገባቸዉ የምግቦች አይነት ብቻ እንዳይከሰቱብን እና ጤናችንን መጠበቅ እንችላለን፡፡

ለመወፈር ወይም ለመቀነስ ከፈለግን ዬቱን ምግብ በመተዉ እና ዬቱን ምግብ መመገብ እንዳለብን ይጠቁመናል፡፡
የደም አይነት እና ጤናችን የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን በአማርኛ ቋንቋ በሚመች መልኩ ቀርቦላቹሃል፡፡
ስለጤናችን ምርጥ መረጃ የያዘ ተመራጭ አፕሊኬሽን ነዉ፡፡
ይጠቀሙበት

contact us: bunnatech@gmail.com
  • Verze programu

    4.0

  • Poslední aktualizace od vývojáře

    26. 10. 2019

  • Počet stažení za měsíc

    0 ×

  • Velikost

    3,3 MB

  • Potřeba instalace:

    Ne

  • Web autora

    Bunna Apps

  • Podporované jazyky

    • Angličtina
Zobrazit více
Přejít do Google Play
Zdarma

Sdílet

TIP: Stahují se vám programy pomalu? Změřte si rychlost svého internetového připojení.