Amharic Kidney Disease የኩላሊት ህመም መረጃ - Amharic App 6.0

3

Pro hodnocení programu se prosím nejprve přihlaste

Staženo
12 ×
የኩላሊት ህመም በዘመናችን መጥፎ ከሚባሉ ህመሞች ውስጥ ግንባር ቀደሙ የህመም አይነት ነው፡፡ ህመሙ አጣዳፊ እና እረፍት የማይሰጥ ከመሆኑም በተጨማሪ ይህ ነው የሚባል የህመም ምልዕክት ስለሌለው በፍጥነት ለአብዛኛው የሰው ህልፈት ምክንያት እየሆነ ያለው ህመም ነው፡፡
ስለ ህመሙ ዋና ዋና የሚባሉ መረጃዎችን ያካተተ አፕ ነው፡፡ ጥቅሙ ወሰን የለሽ ከመሆኑም በተጨማሪ ስለ ህመሙ ጠቃሚ መረጃዎችን በመግኘት ከህመሙ መጠንቀቅ የሚያስችል አያሌ መረጃዎችን ያካተተ ነው፡፡ መልካም የመረጃና የእውቀት አድማስዎን የሚያሰፉበት ግዜ ይሆን ዘንድ ከመልካም ጤንነት ጋር ምኞታችን ነው፡፡ የአወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው!
  • Verze programu

    6.0

  • Poslední aktualizace od vývojáře

    6. 1. 2020

  • Počet stažení za měsíc

    0 ×

  • Velikost

    4,1 MB

  • Potřeba instalace:

    Ano

  • Web autora

    BIBAH HD

  • Podporované jazyky

    • Angličtina
Zobrazit více
Přejít do Google Play
Zdarma

Sdílet

TIP: Stahují se vám programy pomalu? Změřte si rychlost svého internetového připojení.